ASC Logo

አማራ ክልል 

ጠቅላይ ፍርድ ቤት

ዜና

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት እና ፀደይ ባንክ በጋራ መስራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
By Public Relation | |

አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 4 /2018 ዓ.ም (የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት)

በዛሬው ዕለት በፀደይ ባንክ ዋናው መ/ቤት በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት እና በፀደይ ባንክ መካከል በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት የተፈረመ ሲሆን፣ ይህም በአማራ ክልል በየደረጃው ያሉ ፍ/ቤቶች ዳኞችና የአስተዳደር ሠራተኞችን በሥራ ላይ ማቆየት የሚቻልባቸው ጉዳዮችን የሚመለከት ነው።

ስምምነቱን የፈረሙት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዘዳንት አለምአንተ አግደው፣ ፀደይ ባንክ የፍ/ቤት መጠናከር ለአገር ያለውን ፋይዳ በመረዳት በጋር ለመስራት የወሰደውን እርምጃ ያደነቁ ሲሆን፣ የፀደይ ባንክ ፕሬዘዳንት ዮሃንስ አያሌው (ዶ/ር) በበኩላቸው፣ ባንኩ ዘመናዊና በቴክኖሎጅ የተደገፉ አዳዲስ የአሰራር ሥርዓቶችን በመዘርጋት ላይ ያለ እና ለሕዝብ ተጠቃሚነት እየሰራ መሆኑን ጠቅሰው፣ ሁሉአቀፍ የለውጥ ሥራ ውስጥ ከሚገኘው የክልሉ ጠቅላይ ፍ/ቤት ጋር በጋራ ለመሥራት በመስማማታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ጠቅሰዋል።

የሚመከሩ ዜናዎች

RECENT CASES

No posts found!

Related news

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባኤ የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን ጎበኙ
By Denekew Gedamu Yemata | |
ባህርዳር ፣ ሚያዚያ 23/2018 (የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት) የህዝብ

በአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች የፍርድ ቤት መር አስማሚነት የሙከራ ትግበራ ላይ ውይይት ተካሄደ

By Denekew Gedamu Yemata | |
ባህርዳር ፣ሚያዚያ 17/2018 (የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍ/ቤት) የአማራ ክልል ጠቅላይ