ASC Logo

Amhara Region

Supreme court

April 2025

የክልሉ ዕድገት እና ዘላቂ ልማት እውን እንዲሆን የዳኝነትና የፍትሕ ዘርፉ የማይተካ ሚናውን መወጣት ይኖርበታል” ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ
የአማራ ክልል የዳኝነት እና ፍትሕ ዘርፍ የ5 ዓመታት የልማት እቅድ ዝግጅት ላይ ውይይት ተካሂዷል፡፡ ከክልሉ የ25 ዓመታት ዕድገት እና ዘላቂ ልማት እቅድ የተቀዳው የመጀመሪያው የ5 ዓመታት እቅድ ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተገኙበት የእቅድ ዝግጅቱ ረቂቅ ቀርቦም ግዓት ተሰጥቶታል፡፡
ከፍተኛ የፌደራል እና የክልል አመራሮች የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የስራ እንቅስቃሴ ጎበኙ
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)፣ የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ አረጋ ከበደ፣ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ/ር) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የሥራ እንቅስቃሴን ተዘዋውረው ጎብኝተዋል።
ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የሕንጻ እድሳት ተመለከቱ።
ምክትል ርእሰ መሥተዳደር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤትን የሕንጻ እድሳት ተመለከቱ።
H.E. Alemante Agidew had a constructive discussion with H.E. Berhanu Adello
H.E. Alemante Agidew had a constructive discussion with H.E. Berhanu Adello, Chief Commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission (EHRC) . The Discussion focused on recent positive developments in judicial immunity and explored ways to enhance collaboration in promoting and protecting human rights in the region.
በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የተመራ ልዑክ የፌዴራል እና የክልል የፍትህ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ ማዕከላትን ጉብኝት አደረገ
በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት የተመራ የክልሉ የፍትህ እና ህግ ኢንስትቲዩት የበላይ አመራር እና የቦርድ አባላት በፌደራል ፍትህ እና ህግ ኢንስትቲዩት እንዲሁም በኦሮሚያ የፍትህ ባለሙያዎች ማሰልጠኛ ማዕከል ጉብኝት አደረጉ
ምክር ቤቱ የቀረቡለትን ረቂቅ አዋጆች መርምሮ አጸደቀ
የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ለክልሉ ምክር ቤት ያቀረባቸው የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶች ማጠናከሪያ አዋጅ፣ የአማራ ክልል የባህል ፍርድ ቤቶችን ለማቋቋም እና እውቅና ለመስጠት የወጣ አዋጅ፣ የአማራ ክልል ፍትህ እና የህግ ኢንስቲትዩት እንደገና ማቋቋሚያ አዋጅ እንዲሁም የአማራ ክልል ፍርድ ቤቶችን የዳኝነት አገልግሎት ክፍያ ለመወሰን የወጣ ረቂቅ ደንብ በዛሬው እለት ጸደቁ።