Mission,Vision and Values
ተልዕኮ
የህግ የበላይነት መርህን መሰረት በማድረግ ፈጣን ፣ፍትሐዊ ፣
ወጭ ቆጣቢና ተደራሽ የዳኝነት አገልግሎት ለሁሉም በእኩልነት
መስጠት፡፡.
ራዕይ
ፍርድ ቤቶች ተቋማዊ ብቃት ያላቸው፣ተጠያቂነት የሰፈነባቸውና
የህዝብ አመኔታን ያተረፉ ሆነው ማየት፡፡
እሴቶች
§ በታማኝነት ማገልገል
§ አገልግሎትን አሰጣጥን ግልፅ እና አሣታፊ ማድረግ
§ የቡድን ሥራ ማስፈን
§ አዳዲስ አስተሳሰቦችን ማፍለቅና መቀበል
§ የሕግ የበላይነት መርህን ማረጋገጥ
§ በታማኝነት ማገልገል
§ ነፃና ገለልተኛ መሆን
§ ተጠያቂነትን ማስፈን