ASC Logo

Amhara Region

Supreme court

ባሉበት ሆነው መረጃ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል አገልግሎት

ባሉበት ሆነው መረጃ የሚያገኙበት የጥሪ ማዕከል አገልግሎት

ባሉበት ሆነው ፍርድ ቤቶቻችንን የተመለከቱ ጥያቄዎችን የሚጠይቁበት እና መረጃ የሚያገኙበት፣ ስለፍርድቤቶቻችን አገልግሎት አሰጣጥ ማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ የሚሰጡበት የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጥሪ ማእከል 6152 ነው።

ወደ 6152 በመደወል የፈለጉትን መረጃ ይጠይቁ ፤ ለአገልግሎታችን መሻሻል የሚያግዙ አስተያየቶችን እና ጥቆማዎችን ይስጡን።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *