የአንድሮይድ መተግበሪያችንን ያውርዱ
መተግበሪያችን የፍርድ ቤት ቀጠሮዎችን በቀላሉ ለመከታተል፣ የዕለቱን ውሎ ለመመልከት እና መዝገቦችን በቁጥር፣ በአመልካች ወይም በተጠሪ ስም በፍጥነት ለመፈለግ ይረዳዎታል። መረጃዎችን በቅርበት በመከታተል ጊዜዎን ይቆጥቡ።
- ✔ የዕለቱን የፍርድ ቤቱን መዝገቦች መመልከት
- ✔ መዝገቦችን በቁጥር፣ በአመልካች ወይም በተጠሪ ስም መፈለግ
- ✔ ለሁሉም ስልኮች የሚሆን ምቹ አጠቃቀም
የመተግበሪያው ስሪት: 1.0.0 | የተሻሻለበት ቀን: መጋቢት 2018 ዓ.ም
መተግበሪያውን (APK) አውርድማሳሰቢያ፦ መተግበሪያውን ካወረዱ በኋላ ይጫኑት (Install)። ስልክዎ እንዲጭን ለመፍቀድ በሴቲንግ ውስጥ “Install from Unknown Sources” የሚለውን ማብራትዎን ያረጋግጡ።
English