ASC Logo

አማራ ክልል 

ጠቅላይ ፍርድ ቤት

መተግበሪያችንን ያውርዱ

መተግበሪያችንን ያውርዱ

የአንድሮይድ መተግበሪያችንን ያውርዱ

መተግበሪያችን የፍርድ ቤት ቀጠሮዎችን በቀላሉ ለመከታተል፣ የዕለቱን ውሎ ለመመልከት እና መዝገቦችን በቁጥር፣ በአመልካች ወይም በተጠሪ ስም በፍጥነት ለመፈለግ ይረዳዎታል። መረጃዎችን በቅርበት በመከታተል ጊዜዎን ይቆጥቡ።

  • ✔ የዕለቱን የፍርድ ቤቱን መዝገቦች መመልከት
  • ✔ መዝገቦችን በቁጥር፣ በአመልካች ወይም በተጠሪ ስም መፈለግ
  • ✔ ለሁሉም ስልኮች የሚሆን ምቹ አጠቃቀም
መፈለጊያ የዛሬ ቀጠሮ ስለ እኛ አገልግሎቶች መነሻ

የመተግበሪያው ስሪት: 1.0.0 | የተሻሻለበት ቀን: መጋቢት 2018 ዓ.ም

መተግበሪያውን (APK) አውርድ

ማሳሰቢያ፦ መተግበሪያውን ካወረዱ በኋላ ይጫኑት (Install)። ስልክዎ እንዲጭን ለመፍቀድ በሴቲንግ ውስጥ “Install from Unknown Sources” የሚለውን ማብራትዎን ያረጋግጡ።

English